ለአዲስ ዘመን አንደኛና መካክለኛ ደረጃ ት/ቤት እና ፍቅር ስራ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህራን ፣ አስተዳደር ሰራተኞች ፣ የወረዳ 6 የትምህርት አመራርና ባለሙያዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች ፣ ወተመህ አባላት ፣ ወላጆች ፣ ተማሪዎቻችን በሙሉ
በ 2015 የኢንስፔክሽን ምዘና ደረጃ 3 74.75 የነበረውን ውጤት በ2017ዓ.ም በማሻሻል 75.97 አምጥተናል !! ለዚህ ውጤት መምጣት የሁላችንም ውጤት ነው ብዙ ብንል ቃላት አይበቃንም:: በት/ቤቱ ሰራተኞች ጋር ተባብሮ በመስራት ውጤታማ ሆነናል! በአጠቃላይ እናመሰግናለን ክበሩልን
.